News News

ቅድሚያ ትኩረት ለሚሹ ተግባራት ትኩረት በመስጠት መስራት አለብን አብርሃም በላይ (ዶ.ር)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር፦

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በየዘርፉ የተከናዎኑ የስራ እንቅስቃሴዎች ሪፖርት በተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ለአዲሱ ሚኒስትር እየቀረቡላቸው ይገኛል።

ክቡር ዶ/ር አብርሀም በላይ ከኢ.ቴ.ሚ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዲሱ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብርሀም በላይ በዛሬው እለት ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ ሰራተኞች ጋር የተዋወቁ ሲሆን የስራ ሂደቶችንም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በቀጣይም በየዘርፉ የታቀዱ ስራዎችንና የተተገበሩ ክንውኖችን በሚመለከት ከነገ ማክሰኞ 19.05.2012 ዓ. ም ጀምሮ የስራ ዘርፎች ዕቅዶቻቸውንና አፈፃፀማቸውን ያቀርቡላቸዋል።

ኢትዮጵያ ETRSS-1 የተሰኘችውን የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ አምጥቃለች። እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ ETRSS-1 የተሰኘችውን የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ አምጥቃለች። እንኳን ደስ አለን!

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ገበያ ትስስር ስራ በይፋ ተጀመረ፡፡

ትስስሩ የኢትዮጵያና የህንድ የንግድና የፈጠራ ስራ ባለሙያዎች የሽርክና ውል በመፍጠር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰሩ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው፡፡

 

Service Channels

 

eServices.gov.et

apps.gov.et

data.gov.et

 

Selected Services Selected Services

Selected Resources Selected Resources

Related Links Related Links