Vision, Mission and Values Vision, Mission and Values

ራዕይ

  • በቴክኖሎጂና በኢኖቬሽን ሥራንና ሀብትን ለመፍጠር የምትመች ሀገር ተገንብታ ማየት፣ 

ተልዕኮ

  • የኢኖቬሽን ሥርዓት የሚተገበርበትን ከባባዊ ሁኔታን በመፍጠር የሀገሪቱን የዕድገት ቀጣይነት ማረጋገጥ፣  

እሴቶች

  • በጎ ሕሊና እና ቅን ልቦና፣ 
  • የማይረካ የመማር ጥማት፣ 
  • የስራ ፍቅርና ትጋት፣ 
  • ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣ 
  • ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣ 

 ተቋማዊ ፍልስፍና

  • ዕውቀት ሀብት ነው፣  

  ለአዳዲስ ሀሳቦች ዕውቅን እንሰጣለን፣  

  ትጋት የአዎንታዊ ለውጥ ሀይል ነው፣ 

  ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የአዲሱ ትውልድ ቋንቋ ነው፣ 

  ኢኖቬሽንን ማበረታታት ለትውልድ ተስፋን መመገብ ነው

  የዘመነ ቴክኖሎጂ የዕድገታችን መሰረት ነው፣