News News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማሸነፋቸው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንኳን ደስ አለዎት ማለት ይፈልጋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣይ ከኢትዮጵያ አልፎ ለምስራቅ አፍሪካና ለአፍሪካ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ባለሙሉ ተስፋ ነው፡፡
በድጋሚ እንኳን ደስ አለዎት፡፡

Archive news Archive news