በዚህ የድረ-ገፁ ክፍል እስተያየትዎትን በፖሊሲዎች፣ በሚኒስቴር መ/ቤቱ አገልግሎቶች ላይ እንዲሰጡ ያስችልዎታል፡፡ በተጨማሪም ከተገቢው ተጠሪ አካል ጋር መወያየት ያስችልዎታል፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በኢ-ተሳትፎ ክፍል የሚገኙት ዋና ገፅታዎች ናቸው፡-
ብሎግ/ጡመር
በሚኒስቴር መ/ቤቱ በተፈጠሩት ብሎጎች ላይ ሃሳብዎን ያካፍሉን፡፡
የውይይት መድረክ
ይህንን የተሳትፎ መድረክ በመጠቀም በተለያዩ የሚኒስተሩ ጉዳየች ላይ ሃሳብዎትን ይግለፁ፡፡
የቀጥታ ውይይቶች
ከሚፈልጉት የሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ጋር በጉዳዮች ላይ የቀጥታ ውይይት ያድርጉ፡፡
በፖሊሲዎች ላይ አስተያየት
ሚኒስቴር መ/ቤቱ በሚያዘጋጃቸውና ለህዝብ አስተያየት ክፍት በሚያደርጋቸው ፖሊሲዎች ላይ አስተያየትዎትን መስጠት ያስችልዎታል፡፡
ግብረ–መልስ
በሚኒስቴር መ/ቤቱ አገልግሎቶችና ፖሊሲዎች ላይ ያለዎትን አስተያየት የግብረ-መልስ ሳጥኑን በመጠቀም እንዲልኩ ያስችልዎታል፡፡