የአጠቃቀም ደንቦች

የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል:: እዚህ የመንግስት የመረጃ ፖርታል ላይ ያቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም ምክንያቱም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚገኘው መረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል በተገቢው ጊዜ መለወጥ ስላለበት ነው፡፡

በእዚህ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ይህን ተጭነው በመላክ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡