ዜና

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአረንጓዴ አሻራ “አንድ ሰው 100

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፤ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በእንጦጦ የአፍሪካ የስፔስ ማዕከል ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን አከናውነዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር...

ተጨማሪ ያንብቡ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት ኢንስቲትዩት

የኢንስቲትዩት ግንባታ መጠናቀቁን አስመልክቶ ለምረቃ በዓል የሚሆኑ የፈጠራ ሞዴል ስራዎችን የሚያቀርቡ የተመረጡ የፈጠራ ባለሙያዎችን በተቋሙ ተቀብሎ ድጋፈው በማድረግ ስራዎቻቸውን እንደያበለፅጉ እየተሰራ ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር...

ተጨማሪ ያንብቡ

ተቋማት የየዘርፋቸውን የዲጂታል ስትራቴጂ ሲነድፉ ከኢትዮጵያ ዲጂታል ስትራቴጂ

የግብርና ሚኒስቴር በግብርናው ዘርፍ የዲጂታል አሰራሮችን ለመዘርጋት የሚያስችለውን “የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽ አና ማማከር ስትራቴጂ” ለማዘጋጀት በአዲስ አበባ ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። የግብርና...

ተጨማሪ ያንብቡ

የኢትዮጵያና ሩሲያ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ::

መተማመንና መደጋገፍ ላይ የተመሠረተው የኢትዮ-ሩስያ ወዳጀነት በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በክብር እንግድነት በተገኙበት በአዲስ አበባ የሩሲያ ኤምባሲ...

ተጨማሪ ያንብቡ