የዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ከፍተኛ የመሪዎች ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዝግጅት የሚደነቅ መሆኑን ገመገመ።

የዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ከፍተኛ የመሪዎች ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዝግጅት የሚደነቅ መሆኑን ገመገመ።

===========

የዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ከፍተኛ የመሪዎች ኮሚቴ ኢትዮጰያ ያስተናገደቸውን ጉባኤ በሚመለከት የመጨረሻ ስብሰባውን አካሂዷል።

በቪንት ሰርፍ የሚመራው ኮሚቴው ጉባኤው ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገበትና የተሳካ እንደነበር ገምግሟል።  

በዝግጅቱ የተሳተፉ አባላትን ያድነቀው ኮሚቴው ከዚህ በፊት ጉባኤውን ያዘጋጁ ሀገራት ለቀጣዮች ሀገራት ልመዳቸው ማካፈል የሚችሉበትን መድረክ መፍጠር የሚቻልበት አሰራር ይዘረጋል ብሏል።

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው 17ኛው የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል።

ይህንን ልጥፍ ያጋሩ

Share on twitter
Share on linkedin
Share on facebook