ሚኒስቴራችን በዚህ ፖርታል ላይ በሚደረግ የመረጃ ቅብብል ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃ በጥንቃቄ ይይዛል፡፡ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን የግል መረጃዎትን የመጠበቅ ኃለፊነታችንን በመገንዘብም ይህንን የግለኝነት መብት ፖሊሲና ደህንነት ገፅ አዘጋጅተናል፡፡ ይህንን ፖርታል ለጉብኝት ወይም ለኤሌክትሮኒክ-ግብይት በሚጠቀሙበት ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃ ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ የላቀ ጥረት እናደርጋለን፡፡