የቀድሞው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች ዲ) ሲመሩት የነበረውን የዘርፍ ስራዎች አዲስ ለተሾሙት ኃላፊዎች አስረከቡ።

የቀድሞው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች ዲ) ሲመሩት የነበረውን የዘርፍ ስራዎች አዲስ ለተሾሙት ኃላፊዎች አስረከቡ።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አቶ በለጠ ሞላ እና የሚኒስቴሩ የአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የመውጫ ሪፖርቱን አድምጠው ተረክበዋል።

በሪፖርቱ በአይሲቲ እና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም በኩል የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ የቀድሞው ሚኒስትር ዴኤታ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ኃላፊዎቹ በማንኛውም ጊዜ በትብብር ለመስራትና ለመተጋገዝ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

ይህንን ልጥፍ ያጋሩ

Share on twitter
Share on linkedin
Share on facebook