የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ክቡር አቶ በለጠ ሞላ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ትውውቅና ውይይት አድርገዋል።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ክቡር አቶ በለጠ ሞላ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ትውውቅና ውይይት አድርገዋል።

ክቡር ሚኒስትሩ የተጠሪ ተቋማት በአዲስ መልክ እየተደራጁ በመሆናቸው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና በተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች መካከል መልካም የስራ ግንኙነትና አካባቢ፣ ለስራ ውጤታማነት የሚያግዝ አዎንታዊ ቤተሰባዊ ግንኙነትና ቀረቤታ እንዲፈጠር በትኩረት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

በውይይቱ የአደረጃጀት እና የእቅድ ክለሳ ፈጥኖ እንዲሰራና በሁለተኛው ሩብ ዓመት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ተግባራት ተለይተው እንዲቀርቡ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

ይህንን ልጥፍ ያጋሩ

Share on twitter
Share on linkedin
Share on facebook