የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ የስራ ቅልጥፍና ደረጃ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ተገለፀ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የሚመራው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ ስራ ያለበትን ደረጃ የሚመለከት ሪፖርት ቀርቦ ብሄራዊ ኮሚቴው ተወያይቶበታል። የስራ ቅልጥፍና ፕሮግራም የንግድ ሥርዓቱን ለማሻሻል፣ የግል ዘርፉን እድገት ማነቆዎች ለመፍታትና የሪፎርሙን ውጤቶች…
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የሚመራው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ ስራ ያለበትን ደረጃ የሚመለከት ሪፖርት ቀርቦ ብሄራዊ ኮሚቴው ተወያይቶበታል። የስራ ቅልጥፍና ፕሮግራም የንግድ ሥርዓቱን ለማሻሻል፣ የግል ዘርፉን እድገት ማነቆዎች ለመፍታትና የሪፎርሙን ውጤቶች…
የዲጂታል ቴክኖሎጂ ማለት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ መተግበሪያዎችንና የበይነ-መረብ ግንኙነትን በመጠቀም ስራዎችን በተቀናጀ መልኩ፣ በቀላሉና በፍጥነት የመከወን አሰራር ማለት ነው፡፡ በርቀትና በጊዜ ሳይገደብ እጅግ በርካታ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ማግኘት፣ ብዙ ስራዎችን በእጭር…
በአፍሪካ ከሴኔጋልና ቱኒዚያ ቀጥሎ በአዲስ አበባ የተገነባው ኦሬንጅ ዲጂታል ማዕከል ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ ማዕከሉ ወጣቶች የፈጠራ ስራቸውን የሚያዳብሩበት፣ የሚያስተዋዉቁበትና የሚሸጡበት ነው፡፡ በአይሲቲ ፖርክ ውስጥ የተገነባው የዲጅታል ማዕከሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዲስ አበባን ጨምሮ በአምስት ከተሞችና ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ያለውን የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ዝግጁነት የዳሰሳ ጥናት አቅርቧል። በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ ሃዋሳና አዳማ ከተሞች እንዲሁም በየከተሞቹ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉበትን ደረጃ አጥንቶ…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ጥናት ኢንስቲትዩት አዲስ ተቀጣሪ ተመራማሪዎች ስለ ዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ ገለፃ አድርጓል። ገለፃው እንደ ስትራቴጂክ ጥናት ተመራማሪ ስለ አለም-ዓቀፍ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ማወቅ ያለባቸው ክህሎቶች ላይ…
ኢትዮጵያ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ እና ከአስር ዓመት የልማት ዕቅድ ከመሳሰሉ ቁልፍ አገራዊ ስትራቴጂዎች ጋር የተጣጣመ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ማዘጋጀት ፀድቆ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ስትራቴጂው አህጉራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን…
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሃመድ (ፒ ኤች ዲ) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን የዩናይትድ አረብ ኢሚሬትን ምርምር ተኮር የሰው ሰራሽ አስተውህሎ ዩኒቨርሲቲን ጎብቷል። ኢትዮጵያ ከዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ ጋር ባላት መልካም…
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሀመዲን መሃመድ (ፒ ኤች ዲ) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ከፍተኛ የአየር ንብረት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ ዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ በረሃማ ቦታዎችን ያለማችበትን…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቶኒብሌር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከአይሲቲና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በመድረኩ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቲጂው በመጀመሪያ የትግበራ ጊዜያት ያጋጠሙ ችግሮች እየተወሰዱ ያሉ የመፍትሄ እርምጃዎች ተነስተው…
በሩስያ የውጭ ኢኮኖሚ ልማት ኢንቨስተሮች እና ስራ ፈጣሪዎች ማህበር ሊቀመንበር ማረክ ሩስላን የተመራ የሩስያ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉባቸው መስኮች ዙሪያ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር መክረዋል። የልዑካን…