በጤናው ዘርፍ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ረገድ ወጣቶች ትልቅ ሚና መጫወት ይኖርባቸዋል ተባለ።

ሁለተኛው የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ሳምንት ፎረም ‹‹ ፈጠራ ለተሻለ ወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነት›› በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው።የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የወጣቶች የጤና አገልግሎትን…

Continue Reading በጤናው ዘርፍ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ረገድ ወጣቶች ትልቅ ሚና መጫወት ይኖርባቸዋል ተባለ።

የዲጂታል ጤና ስትራቴጂ ጥራት ያለው፣ ፍትሃዊና በቴከኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚያስችል ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የዲጂታል ጤና ስትራቴጂን ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጋር በማጣጣም በሚተገበርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ዳይሬክተር ጀነራል አብዮት ባዩ (ፒ ኤች ዲ)…

Continue Reading የዲጂታል ጤና ስትራቴጂ ጥራት ያለው፣ ፍትሃዊና በቴከኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚያስችል ተገለጸ።

ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነመመረብ ግንኙነት እንዲኖር ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡

‹‹ወደ አዲስ ጉዞ›› በሚል በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት አዘጋጅነት ላለፈው አንድ አመት ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያ ምዕራፍ ጉባኤ ማጠቃለያ በበይነ መረብ ተካሂዷል፡፡ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ…

Continue Reading ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነመመረብ ግንኙነት እንዲኖር ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡

በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት ትብብርና ቅንጅት ወሳኝ ነው:- ዶ/ር አህመዲን መሐመድ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተጠሪ ተቋሙ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት ስር የነበረውን ህንፃ ለመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መስሪያ ቤት ይሆነው ዘንድ የማረካከብ ስራ አስጀምሯል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች…

Continue Reading በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት ትብብርና ቅንጅት ወሳኝ ነው:- ዶ/ር አህመዲን መሐመድ

በዚህ አመት የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ወደ መሬት የማውረድ ስራዎች ይሰራሉ።

የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ብሄራዊ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2014 ዓ.ም በጀትና የስራ እቅድ አፀድቋል። ብሄራዊ ኮሚቴው በፕሮጀክቱ ስር በዚህ አመት ሊሰሩ በታቀዱ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በፕሮጀክቱ ስር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣…

Continue Reading በዚህ አመት የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ወደ መሬት የማውረድ ስራዎች ይሰራሉ።

የኢፌዴሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የደቡብ አፍሪካ መንግስት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈርመዋል።

ስምምነቱ የተፈረመው በሁለቱ አገራት በሳይንስና ቴክኖሎጂ መስኮች በጋራ ለመስራት ነው። ክቡር ዶክተር አብርሐም በላይ በውይይቱ ወቅት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ሂደት ላደረጉት አወንታዊ አስተዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል። በቀጣይ…

Continue Reading የኢፌዴሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የደቡብ አፍሪካ መንግስት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈርመዋል።

የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ተፈረመ።

ስምምነቱ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማእቀፍ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት እና ፖሊሲ ለመደገፍ የሚያስችል ነው ። የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለግሉ ዘርፍ የተመቸ ማድረግ እና የግሉም ዘርፍ ተገቢዉን አስተዋጽኦ እንዲያረግ ማድረግ የሁለቱም…

Continue Reading የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ተፈረመ።

“የኛ ሆም” የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ።

ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና የሀገር ውስጥ እንግዶች ከአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች፣ ልዩ የእንግዳ ማረፊያዎች፣ የግለሰብ ቤቶች፣ ሆስቴሎችና ሪዞርቶች በቀላሉ የሚያገናኝ ነው። አገልግሎቱ የድረ ገጽ መጠቀሚያ (ዌብሳይት)፣ የሞባይል መተግበሪያ እና የጥሪ ማዕከል መገልገያዎችን…

Continue Reading “የኛ ሆም” የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ እየሰራ ያለውን ስራ ሌሎች በአርአያነት ሊወስዱት እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሐመድ (ፒ ኤች ዲ) ከጂማ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መስክ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ዩኒቨርሲቲው የህክምና መሳሪያዎችን በራሱ አቅም በመንደፍና (design)…

Continue Reading የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ እየሰራ ያለውን ስራ ሌሎች በአርአያነት ሊወስዱት እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።