የቡራዩ የልዩ ተሰጥኦ እና ተውህቦ ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እየተገነባ ያለውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ተሰጥኦ እና ተውህቦ ማበልጸጊያ ኢንስቲትዩት/Innovation and Technology Talent Development Institute/ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የፌደራልና የክልል ቢሮ አመራሮች ጎብኝተውታል። አመራሮቹ የአረንጓዴ አሻራቸውን በማዕከሉ ቅጥር…
Continue Reading
የቡራዩ የልዩ ተሰጥኦ እና ተውህቦ ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ