የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ፒ ኤች ዲ) በጀርመን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የመረጃ መረብ አምባሳደር ሬጊን ግሪንበርገር (ፒ ኤች ዲ) ከተመራ ልኡክ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ተጨማሪ ያንብቡ »
የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ከተሞችን ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ተጨማሪ ግብዓት የሚገኝበት መሆኑን ከንቲባ አዳነች አበቤ ተናገሩ። ተጨማሪ ያንብቡ »